በቻይና በሃንታ ቫይረስ ምክንያት የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉ የተገለጸ ሲሆን ነግር ግን ቫይረሱ እንደ አዲስ የተቀሰቀሰ ነው መባሉ ሃሰት ነው ተባለ።
ይህ ቫይረስ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ1961 ጀምሮ የተቀሰቀሰ እና መድሃኒትም የተገኘለት እንደሆነ ተጠቅሷል ።
በሽታው በአይጥ አማካኝነት የሚተለለፍ ሲሆን ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ አለመሆኑንም ዘገባው አመላክቷል።
ቫይረሱ በሥፋት በአውሮፓ እና በእስያ አገራት ይገኛልም ተብሏል።


