የሀንታ ቫይረስ እንደ አዲስ አልተቀሰቀሰም

0
421

በቻይና በሃንታ ቫይረስ ምክንያት የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉ የተገለጸ ሲሆን ነግር ግን ቫይረሱ እንደ አዲስ የተቀሰቀሰ ነው መባሉ ሃሰት ነው ተባለ።

ይህ ቫይረስ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ1961 ጀምሮ የተቀሰቀሰ እና መድሃኒትም የተገኘለት እንደሆነ ተጠቅሷል ።

በሽታው በአይጥ አማካኝነት የሚተለለፍ ሲሆን ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ አለመሆኑንም ዘገባው አመላክቷል።

ቫይረሱ በሥፋት በአውሮፓ  እና በእስያ አገራት ይገኛልም ተብሏል።

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here