ዜናየእለት ዜናበኢትዮጵያ በኮቪድ19 የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 23 ደረሰBy እየሩስ ተስፋዬ - 30/03/20200958 FacebookTwitterWhatsAppTelegram ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ በኮቪድ19 የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ይፋ አደረጉ።እስከ ዛሬ መጋቢት 21/2012 ጠዋት ድረስ የላብራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው ከ800 የሚበልጡ ተጠርጣሪዎች መካከል 23 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ዐቢይ አህምድ ገልጸዋል ።ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ኹለት ሰዎች ከህመሙ ማገገማቸውንም አስታውቀዋል።