በኢትዮጵያ በኮቪድ19 የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 23 ደረሰ

0
862

 

 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ በኮቪድ19 የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ይፋ አደረጉ።

እስከ ዛሬ መጋቢት 21/2012  ጠዋት ድረስ የላብራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው ከ800 የሚበልጡ ተጠርጣሪዎች መካከል  23 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ዐቢይ አህምድ ገልጸዋል ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ኹለት ሰዎች ከህመሙ ማገገማቸውንም አስታውቀዋል።

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here