ዜናየእለት ዜናበምዕራብ ኦሮሚያ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት እንዲከፈት ተወሰነBy አዲስ ማለዳ - 31/03/202001215 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በምዕራብ ኦሮሚያ በተለይም በአራቱ የወለጋ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የሞባይል ኢንተርኔት እና የሰልክ አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ እንዲከፍት ተወስኗል ብለዋል።አቶ ሽመልስ ባለፉት ቀናቶች በቄለም ወለጋ፣ ምእራብ እና ምስራቅ ወለጋ እንዲሁም ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ባደረጉት ጉብኝት አካባቢዎቹ ወደ ሰላም እና መረጋጋት መመለሱን ገልጸዋል።