- ኢትዮጵያዊ መሆን
- በምዝገባው እለት እድሜዉ/ዋ ከ21 አመት በላይ የሆነ/ች
- ለመመዝገብ በፈለጉበት የምርጫ ክልል ውስጥ ከምርጫ ቀን ወደኋላ ሲቆጠር ቢያንስ ለአንድ ዓመት በመደበኛነት የኖረ/ች ወይም የትውልድ ቦታው/ዋ እዛው የሆነ/ች
- በሕግ ወይም በፍርድ ቤት ውሳኔ የመምረጥና መመረጥ መብት ያልተነፈገ/ገች
- ማንኛውም የግል ወይም የፖለቲካ ድርጅት እጩ ተወዳዳሪ ለመመዝገብ
- የነዋሪነት መታወቂያ
- ፓስፖርት
- የመንጃ ፍቃድ
- የመስሪያ ቤት መታወቂያ
- የትምህርት ቤት መታወቂያ በማቅረብ መመዝገብ ይችላል/ትችላለች ።
ምንጭ፡- የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
ቅጽ 2 ቁጥር 124 መጋቢት 11 2013



