ለመራጮች ምዝገባ የሚውሉ ቁሳቁሶችን ወደ ምርጫ ክልሎች ማጓጓዝ ጀመሩ

0
527

ለስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ለመራጮች ምዝገባ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶችን ለ673 የምርጫ ክልሎችና 50 ሺህ ለሚሆኑ የምርጫ ጣቢያዎች ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ማጓጓዝ መጀመሩን ተገልጿል።
ቦርዱ ለምርጫ የሚያገለግሉ መመሪያዎችን፣ ሰነዶችን፣ ማህተሞችንና የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚረዱ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ከማሸግ እስከ ማጓጓዝ ዝግጅት መደረጉንም አመላክቷል።


ቅጽ 3 ቁጥር 125 መጋቢት 18 2013

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here