አንድ ሰው ለመራጮች ምዝገባ ሟሟላት የሚገባው መስፈርቶች

0
746
  • አንድ መራጭ በመራጭነት ተሳትፎ የሚፈልገውን ፓርቲ ወይም እጩ ተወዳዳሪ ለመምረጥ የሚችለው በቅድሚያ በመራጭነት ሲመዘገብ ብቻ ነው።
  • ኢትዮጵያዊ ዜጋ ከሆነ።
  • በምዝገባው እለት እድሜው 18 ዓመትና ከዚያ በላይ ከሆነ።
  • ለምዝገባ በቀረበበት የምርጫ ክልል ቢያንስ ለ6 ወራት የኖረ ከሆነ ብቻ ነው።

ከላይ በዝርዝር የተቀመጠው እንደተጠበቀ ሆኖ በአዕምሮ ሕመም ምክንያት የመወሰን አቅም የሌለው መሆኑ ሥልጣን ባለው አካል ወይም በበቂ ማስረጃ የተረጋገጠበት ሰው እንዲሁም የመምረጥ መብቱ በሕግ ወይም አግባብ ባለው ሕግ መሠረት በፍርድ ቤት ውሳኔ የተገደበበት ሰው በመራጭነት ሊመዘገቡ አይችሉም።

ምንጭ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ


ቅጽ 3 ቁጥር 126 መጋቢት 25 2013

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here