- በሚፈልጉት ማንኛውም ምርጫ ጣቢያ እና ሂደት ምርጫን የመከታተልና የመዘገብ
- ከመንግሥት፣ ከቦርዱና ከሌሎች ከማንኛውም ሰው ተጽኖ ውጪ በገለልተኝነት መሥራት
- ከቦርዱና በየደረጃው ከሚገኙ የምርጫ አሰፈጻሚ ኃላፊዎች መረጃና ትብብር የማግኘት
- የምርጫውን ሥራ በማያውክ ሁኔታ በምርጫ ጠቢያ መዘዋወር
- ከመራጮች፣ ከእጩ ወኪሎችና ከታዛቢዎች ከምርጫ ጣቢያ ውጭ ቃለመጠይቅ ማድረግ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
ቅጽ 3 ቁጥር 137 ሠኔ 12 2013



