ምርጫ ቦርዱ የመጨረሻው የውጤት ማጣሪያ ማእከሉን ለጋዜጠኞች አስጎበኘ

0
675

የብሄራዊ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት ከመገለፁ በፊት የመጨረሻ የማጣራት ሂደት የሚከናወንበትን የውጤት ማጣሪያ ማእከል ለተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ጋዜጠኞች አስጎበኘ።
ቦርዱ ከተለያዩ ምርጫ ጣብያዎች ወደ ምርጫ ክልሎች ተጉዘው በምርጫ ቦርድ የመጨረሻ ማጣሪያ የሚደረግበትን ስፍራ ነው ለጋዜጠኞች ያስጎበኘው።
ከተለያዩ አካባቢዎች የሚመጡ የመራጮች ድምፅ የሚጣሩበት ማእከሉ የማዳመር፣ የማረጋገጥ እና የተለያዩ ሂደቶችን የሚያልፉ ስራዎች እንደሚሰራ በጉብኝቱ ተብራርቷል። የ378 የምርጫ ክልሎች ውጤትንም የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እንደተረከበ ማወቅ ተችሏል።


ቅጽ 3 ቁጥር 139 ሠኔ 26 2013

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here