በሴካፋ ውድድር የምድብ ድልድል ኢትዮጵያና ኤርትሪያ በአንድ ምድብ ተደለደሉ

0
525

በሴካፋ 23 ዓመት በታች ውድድር በተካሄደ የምድብ ድልድል ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በአንድ ምድብ ከቡሩንዲ ጋር ተደልድለዋል።

ኢትዮጵያ ለምታዘጋጀው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት ተጋባዧ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ከአምና ሻምፒዮና ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ ጋር ስትደለደል፤ ደቡብ ሱዳን ከጅቡቲ እና ኬኒያ ጋር በአንድ ምድብ መደልደላቸውን የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።

ይህ ከ23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ /ሴካፋ/ ውድድር ከፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 10 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በባህር ዳር እንደሚካሄድም ታውቋል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here