የአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

0
1201

የአልጀሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራማታን ለማምራ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸውን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት አስታውቋል፡፡

የአልጀሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቆይታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እንዲሁም ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር ይወያያሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ቃል አቀባይ ፀህፈት ቤቱ አስታውቋል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here