ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ’እንኳን ደህና መጡ’ አቀባበል እየተደረገላቸው ነው

0
670
በቱርክ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ’እንኳን ደህና መጡ’ አቀባበል እየተደረገላቸው ይገኛል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ለሥራ ጉብኝት ቱርክ፣ አንካራ የገቡ ሲሆን ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን በብሔራዊ ቤተመንግስት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በቆይታቸውም ከፕሬዚደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ የጋራ የትኩረት በሆኑ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here