የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በአዲሱ ከንቲባ የቀረቡለትን የካቢኔ አባላት በሙሉ ድምፅ አፀደቀ

0
2368

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ከንቲባ ከድር ጁሀር ያቀረቧቸውን የካቢኔ አባላት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።

በዚህም መሠረት፦
* ሀርቢ ቡህ ወርሰሜ
ምክትል ከንቲባና የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ፤

* ኢብራሂም ዩሱፍ
በምክትል ከንቲባ ማእረግ በምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ

* ሱልጣን አልዬ
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሀላፊ

* ሮቤል ጌታቸው
የቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይዞች ቢሮ ሀላፊ

* ኑረዳን አብደላ
የግብርና ውሀ ማእደንና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ።

* ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም
የኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ

* ለምለም በዛብህ
የጤና ቢሮ ሀላፊ

* አብዱሰላም አህመድ
የፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ

* ሳጅድ አልዬ
የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ሀላፊ

* ሙሉካ አህመድ ሁሴን
የትምህርት ቢሮ ሀላፊ

* እዝቅያስ ታፈሰ
የመንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ

* ፈጡም ሙስጣፋ
ሴቶች ጉዳይ ቢሮ

* አቡበከር አብዶሽ
የሲቪል ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ ሆነው የተሸሙ ሲሆን በተጨማሪም

* ጫልቱ ሁሴን
ዋና ኦዲተር ሀላፊ

* አብዱሰላም መይደኔ
የድሬዳዋ ብዙሃን መገናኛ ሀላፊ ሆነው መሾማቸውን ከከተማው አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
__________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here