ኢትዮጵያ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት አልቻለችም

0
285

ቅዳሜ ነሐሴ 4 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ ሳትገባ ቀርታለች።

በፓሪስ 2024 የኦሊምፒክ ውድድር ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ከ50 ላይ በተካሄደው የወንዶች 5 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያን በመወከል አትሌት ሐጎስ ገብረሕይወት፣ አትሌት ቢኒያም መሐሪና አትሌት አዲሱ ይሁኔ ተሳትፈዋል።

በዚህም ሐጎስ ገብረሕይወት እና ቢኒያም መሐሪ አምስተኛና ስድስተኛ ደረጃ ይዘው ሲያጠናቅቁ፤ አዲሱ ይሁኔ 14ኛ ሆኖ ውድድሩን አጠናቋል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here