ዜናአቦል ዜናየእለት ዜናየቀድሞ አትሌት ኮማንደር ስለሺ ስህን አዲሱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን ተመርጠዋል። By ብሩክ ገነነ - 22/12/20240851 FacebookTwitterWhatsAppTelegram ዛሬ ቀጥሎ በተካሄደው የሁለተኛ ቀን 28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ኮማንደር ስለሺ ስህን ለቀጣይ አራት አመታት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ አብላጫውን ድምፅ ማግኘታቸው ታውቋል።