በተለያየ አቋማቸው የሚታወቁ ፖለቲከኞች ለውይይት ሊቀመጡ ነው

0
771

የኢትዮጵያ ስትራቴጂክ ጥናት ተቋም በመጪው ሃሙስ የካቲት 5/2012 በተለያየ የፖለቲካ አቋማቸው በሚታወቁ ከፍተኛ የፖለቲካ አመራሮች መካከል በዲሞክራሲያዊ ሽግግር፣ በሰላምና መረጋጋት ዙሪያ ውይይት ሊያካሂድ ነው፡፡

በውይይቱም ልደቱ አያሌው ከኢዴፓ፣ ጃዋር መሃመድ ከኦፌኮ፣ አንዱለም አራጌ ከኢዜማ፣ ጌታቸው ረዳ ከሕወሃት እና ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ከአብን ናቸው፡፡ አንድ ተጨማሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪ በዝርዝሩ ሊካተቱ እንደሚችሉም ተጠቅሷል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here