የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ጸደቀ

0
704
 
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን በተመለከተ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ የካቲት 5/2012 ባደረገው አስቸኳይ ጉባኤ አፀደቀ።
አዋጁን የገቢ፣በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ በዛሬው ዕለት አጽድቋል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here