እስጢፋኖስ አካባቢ የመኪና አደጋ ደረሰ

0
1209

 

በእስጢፋኖሰ አካባቢ በትላንትናው ዕለት ሐሙስ የካቲት 05/2012 ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ላይ አንድ የሲሚንቶ ማመለሻ ከባድ ተሸከርካሪ ፍሬን በጥሶ ከባድ አደጋ ማድረሱን በቦታው ነበር ያሉ የዓይን እማኞች ለአዲሰ ማለዳ ገለጹ፡፡

በደረሰው አደጋ  የሠው ሕይወት አለመጥፋቱ የተገለጸ ሲሆን አንድ የታክሲ ሾፌር ግን ጉዳት ደርሶበት ለሕክምና ወደ ሆስፒታል ማቅናቱ ተነግሯል፡፡

 

 

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here