በአምስት ክልሎች ላይ በደረሰ የጎርፍ አደጋ 217 ሺህ ሠዎች ተፈናቀሉ

0
666

በኢትዮጵያ ባለፉት የክረምት ወራት በአምስት ክልሎች፣በ 40 ወረዳዎች እና በ25 ዞኖች ላይ በደረሰው የጎርፍ አደጋ ምክንያት 580 ሺህ ሠዎች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን  217ሺህ የሚሆኑት  ደግሞ መፈናቀላቸውን የሠላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል አስታወቁ።

ባለፉት ሦስት ወራት በአንዳንድ አካባቢዎች የዘነበው የዝናብ መጠን ከፍተኛ የሚባል እና ይህም በአንድ መቶ ዓመት አንድ ጊዜ ብቻ  የሚያጋጥም መሆኑን  እና ከዚህም ጋር ተያይዞ የጉዳቱ መጠንም በዛው ልክ ከፍ ማለቱን የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ስለሺ በቀለ (ኢ/ር) አስታውቀዋል።

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here