ምንጭ፤ቢንግ (2021)
ቢንግ የተሰኘው ድረ ገጽ በ2021 ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያሳየው፤ ከላይ የተዘረዘሩት ወንዞች በዓለማችን ውስጥ በርዝመታቸው ከአንድ እስከ አስረኛ ያለውን ደረጃ የያዙ ናቸው።
ከእነዚህም መካከል ስድስት ሺሕ 695 ርዝመት ያለው የናይል ወንዝ የመጀመሪያውን ደረጃ የያዘ ሲሆን፤ ከናይል በመቀልም ከአስሩ ወንዞች መካከል የኹለተኛውን ደረጃ የያዘው ስድስት ሺሕ 576 ርዝመት ያስመዘገበው የአማዞን ወንዝ ነው።
ከእነዚህም የአፍሪካው ኮንጎ በስድስተኛ ደረጃ የተቀመጠ ሲሆን፤ ሌላው የአፍሪካው ኒጀር ወንዝ አስረኛውን ደረጃ ይዟል።
ቅጽ 4 ቁጥር 171 የካቲት 5 2014


