10 ምርጥ በዓለማችን የሚገኙ አምራች አገሮች

0
815

ምንጭ፡- ግሎባል አፕ ሳይድ 2021
በዓለማችን ላይ በማንፋክቸሪንግ ምርት ከሚታወቁት በርካታ አገሮች የ2021 ምርጥ 10ዎቹ ተለይተዋል፡፡ ግሎባል አፕ ሳይድ የተሰኛው ድረ ገጽ በ2021 ያጠናቀረው ዳሰሳ እንደሚያሳየው ከሆነ፤ ከላይ ከተዘረዘሩት 10 አምራች አገራት መካከል ቻይና የመጀመሪያውን ደረጃ ይዛለች፡፡
ከቻይና በመቀጠልም ዩናይትድ ስቴትስ በኹለተኛው አንዲሁም ጃፓን ደግሞ በሦስተኛ ደረጃ የሚገኙ ሲሆን፤ የማዕድን ነዳጆችን፤ አትክልትን ፍራፍሬዎችን በማምረት የምትታወቀው ኢንዶኔዥያም በአስረኛ ደረጃ ትገኛለች፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here