ምንጭ፡- ያሁ ፋይናንስ 2020
ያሁ ፋናንስ የተሰኘው ድረ ገፅ ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያሳየው ከላይ የተዘረዘሩት በአለም ትልልቅ የዘይት አምራች ኩባንያዎች ናቸው።
ከእነዚህም የዘይት አምራች ድርጅቶች መካከል የመጀመሪያውን ደረጃ የያዘው የአሜሪካ ዘይት አርቸር ዳንኤልስ ሲሆን፤ ከዚህም በመቀጠል ካርጌል አግሪኮላ የተሰኘው የብራዚሉ ዘይት አምራች በኹለተኛነት ተቀምጧል። አሜሪካን አግሪ ፉድ የተሰኘው ካምፓኒ የሶስተኛውን ደረጃ በመያዝ ዝርዝሩ ውስጥ የተካተተ ሲሆን፣ አራተኛውን ደረጃ ደግሞ የሲንጋፖሩ ጎልደን ዘይት አምራች ኩባንያ እንደሆነ ተጠቅሷል።
አስረኛውን ደረጃ መያዝ የቻለው ደግሞ የአውስትራሊያው ግሬይን ኮርፕ ኦይል ሲድስ የተሰኘው ድርጅት ነው።
ቅጽ 4 ቁጥር 175 መጋቢት 3 2014



