የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮ-ኬንያ ወዳጅነት ማህበር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ

0
1001

ዕረቡ መጋቢት 7 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮ-ኬንያ ወዳጅነት ማህበር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡

የመግባቢያ ሥምምነት በኢትዮጵያ አየር መንገድ የናይሮቢ ቅርንጫፍ እና በኢትዮ-ኬኒያ ወዳጅነት ማህበር በኩል የተፈረመ ሲሆን በኹለቱ አገሮች ተቋሞች መካከል ትስስር እንዲኖር ለመስራት የሚያስችል ነው መባሉን በኬኒያ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
_____________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4na

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here