10 ኢትዮጵያ ወደሐገር ውስጥ የምታስገባቸው ከፍተኛ ምርቶች

0
934

ምንጭ፡- ወርልድስ ቶፕ ኤክስፖርትስ

ወርልድስ ቶፕ ኤክስፖርትስ ኢትዮጵያ ወደአገሯ ያስገባችውን የ2020 መረጃ ተመርኩዞ ከፍተኛ ወጪ የወጣባቸው ያላቸውን 10ሩን ምርቶች በቅደም ተከተል አስቀምጧል። ከላይ የተዘረዘሩት 10 ምርቶች ወደኢትዮጵያ ከገቡ አጠቃላይ ሸቀጦች 69.9 በመቶ የሚሆኑትን ብቻ የሚሸፍኑ ናቸው።
ወደ ሐገር ውስጥ ከገቡት ምርቶች መካከል 72.7 በመቶ የሚሆኑት ከምስራቁ የዓለማችን ክፍል የመጡ ሲሆኑ፣ እንደምርት አይነቶቹ የቀነሰና የጨመረ ልዩነት አላቸው። ከቀደመው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ለዘይትና ቅባት ምርቶች የወጣው ወጪ ከመቶ ፐርሰንት በላይ ጭማሪ አሳይቷል። ለጥራጥሬ የወጣውም የ10 በመቶ ገደማ ችማሪ ያሳየ ሲሆን፣ ለነዳጅ የወጣው ደግሞ ቅናሽ ነበረው ተብሏል።


ቅጽ 4 ቁጥር 182 ሚያዝያ 22 2014

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here