10 ከፍተኛ ጎብኝ ያላቸው የአፍሪካ ከተሞች

0
1290

ምንጭ፡-Trip.com

ቱሪዝም ለበርካታ የአፍሪካ አገራት ዋነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ ነው። በዚህም በርካታ ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ መስህቦች በአህጉሪቱ የሚገኙ ሲሆን፣ በየዓመቱም በሚሊዮን በሚቆጠሩ ቱሪስቶች ይጎበኛሉ።

በዚህ ረገድ በፈረንጆቹ 2020 ከአፍሪካ ከተሞች በሰፊው የተጎበኘችዋ የደቡብ አፍሪካዋ ከተማ ጆሀንስበርግ ሆናለች። ጆሀንስበርግ የ4 ነጥብ 3 ሚሊዮን ቱሪስት ዓይን ያረፈባት ሲሆን፣ በኹለተኛ ደረጃም ሌላኛዋ የደቡብ አፍሪካ ከተማ ኬፕታውን በ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ቱሪስቶች ለመጎብኘት በቅታለች።

የግብፅ መዲና ካይሮ በሶስተኛ ደረጃ ከአፍሪካ ከተሞች በብዛት የተጎበኘች የተባለች ሲሆን፣ አስረኛ ደረጃ ላይ ደግሞ 500 ሺሕ ቱሪስት በማስተናገድ የዩጋንዳዋ ኢንተቤ ከተማ ተቀምጣለች።


ቅጽ 4 ቁጥር 197 ነሐሴ 7 2014

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here