ዜናየእለት ዜናየኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ስጦታ አበረከቱBy ሳምሶን ብርሃኔ - 16/10/20190856 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) አባላት ለጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የኖቤል ሽልማት ማሸነፋቸውን ተከትሎ ስጦታ አበረከቱላቸው።ሽልማቱን የመከላከያ ሚኒስቴር እና የኦዴፓ ምክትል ሊቀመንበር ለማ መገርሳ አባላቱን በመወከል ለጠቅላይ ሚኒስቴሩ አብርክተዋል።ሽልማቱ አገሪቷ ያላትን ገፅታ ከፍ የሚያድርግ ነው ያሉት ለማ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትግል የተሰጠ እውቅና ነው ብለዋል።