መዝገብ

Author: ሳምሶን ብርሃኔ

ቆይታ ከኢትዮጵያዊው ቢሊየነር ጋር

ከዛሬ ኹለት ዓመት በፊት በፎርብስ መጽሔት ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ቢሊየነሮች ውስጥ ሥማቸው ለሕዝብ ይፋ ከሆኑት ባለሃብቶች መካከል አንዱ የሆኑት ብዙአየሁ ታደለ ቢዜኑ፣ በሥሩ 17 ድርጅቶችን ያቀፈው ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግስ ግሩፕ ሊቀመንበር እና መሥራች ናቸው። ድርጅታቸው የተለያዩ በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ የሚውሉ…

ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ፡ በእሳት ጨዋታ?

የዛሬ አራት ወራት በፊት የብሔራዊ ባንክ ገዢ የሆኑት ይናገር ደሴ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ስርዓቱን ገበያ-መር ለማድረግ ማቀዱን ይፋ ያደረጉት። በወቅቱ ጉዳዩ የብዙዎችን ትኩረት ባይስብም መንግስት ከአይኤምኤፍ፣ ዓለም ባንክ እና ከሌሎች የልማት አጋሮች ወደ ዘጠኝ ቢሊየን ዶላር ማግኘቱን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ…

ገጽታውን የቀየረው የባንክ ዘርፍ

ከዛሬ 14 ዓመት ጀምሮ ጀምሮ ኑሮውን በታላቋ ብሪታኒያ ያደረገው መክብብ ገብረኪዳን ለዓመታት በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን አፍሰስው ባንክ መመሥረት ፍላጎታቸው ከሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች አንዱ ነው። ይህንን ማድረግ ግን ለመክብብ ቀላል አልነበረም። በተለይም የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፉት ኹለት አስርት ዓመታት በፋይናንስ ዘርፍ…

ገበያ መር የውጪ ምንዛሬ ፖሊሲ ከተገበርን የምናተርፈው የዋጋ ግሽበት ነው

አብዱልመናን ሙሐመድ የፋይናንስ ዘርፍ ባለሙያ ናቸው። በዘርፉ ከ16 ዓመታት በላይ ልምድ ያላቸው ሲሆን አካውንታት እና ኦዲተር በመሆን በተለያዩ ተቋማት አገልግለዋል። በቢቢሲ፣ በዶቼቤሌ፣ ፎርቹን ጋዜጣና ኢትዮጵያ ቢዝነስ ሪቪው መጽሔት ላይ በሚሰጡት ትንታኔ የሚታወቁት አብዱልመናን፣ በአሁኑ ወቅት በታላቋ ብሪታኒያ የሎንዶን ፖርቴቤሎ በተባለ…

የኢትዮጵያ እና የግብጽ ፍጥጫ

ለዘመናት ግብጽንና ኢትዮጵያን ሲያወያይ፣ ሲያነጋግር ብሎም ጦር ሲያማዝዝ የከረመው ነገረ አባይ፤ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ መልኩን ቀይሮ የወንዙን ተፋሰስ መሰረት አድርጋ ኢትዮጵያ እየገነባች ያለችው ታላቁን የሕዳሴ ግድብን ማዕከል አድርጓል። በአገራቱ መካከል በተናጠልና እንዲሁም ሱዳንን በማካተት የሦስትዮች ውይይትና ድርድር ሲደርጉ በርካታ…

የገቢዎች ሚኒስቴር በሩብ ዓመት በታሪክ ትልቁን ግብር ሰበሰበ

በሦስት ወራት ውስጥ 56 ቢሊዮን ብር ግብር መሰብሰብ ተችሏል። በኢትዮጵያ ፖለቲካ አለመረጋጋት እንዲሁም የንግድ መቀዛቀዝ ቢቀጥልም የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ሦስት ወራት ከተለያዩ ምንጮች የሰበሰበው ግብር የ13 ቢሊዮን ብር ጭማሪ አሳይቷል። በ2011 በጀት ዓመት 56 ቢሊዮን ብር አቅዶ 57 ቢሊዮን ብር…

ልማታዊ መንግሥት ከየት ወዴት

ኢትዮጵያ የልማታዊ መንግሥት ፖሊሲን ባለፉት 15 ዓመታት ተግባራዊ አድርጋ ስትከተል ነበር። ፖሊሲው በተለያዩ የዓለም አገራት በአንድ በኩል ለኪሳራ ሲዳርግ፤ አንዳንድ አገራት ደግሞ ኢኮኖሚያቸውን በእጅጉ እንዲያሳድጉ እድል ፈጥሮላቸዋል። በዚህ ልዩነት ምክንያት ልማታዊ መንግሥት-መር የሆነ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲ፣ የኢኮኖሚ ዕድገት ከማምጣት፣ የኢንዱስትሪ…

የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ስጦታ አበረከቱ

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) አባላት ለጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የኖቤል ሽልማት ማሸነፋቸውን ተከትሎ ስጦታ አበረከቱላቸው። ሽልማቱን የመከላከያ ሚኒስቴር እና የኦዴፓ ምክትል ሊቀመንበር ለማ መገርሳ አባላቱን በመወከል ለጠቅላይ ሚኒስቴሩ አብርክተዋል። ሽልማቱ አገሪቷ ያላትን ገፅታ ከፍ የሚያድርግ ነው ያሉት ለማ ለኢትዮጵያ…

የጤፍ ቢራ በአሜሪካ ተመረተ ሰኞ ለገበያ ይቀርባል

በኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለቤትነት በአሜሪካን አገር የተቋቋመው ንጉስ ቢራ ኩባንያ በአሜሪካ ከተመረተ ጤፍ የተዘጋጀ ቢራ ለገበያ አቀረበ። ሰኞ መስከረም 19 ለሚጀምረው ስርጭት 19 ሺህ 200 ጠርሙስ የጤፍ ቢራ የተዘጋጀ መሆኑን አዲስ ማለዳ ከቢራ ጠማቂው ኩባንያው ቺፍ ፋይናስ ኦፊሰር (CFO) መኩሪያ…

በአክሱም የሚገኘው የሃ ሆቴል በ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ማስፋፊያ ሊያካሒድ ነው

በቱሪስት መዳረሻ አክሱም ከተማ ከተገነባ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ያስቆጠረው የሃ ሆቴል የማስፋፋፊያ ግንባታ ለማካሔድ ሲባል ለቀጣይ 18 ወራት ሆቴሉ አገልግሎት እንደማይሰጥ አስታወቀ። የዛሬ 11 ዓመታት በፊት ወደ ግል ይዞታ በ20 ሚሊየን ብር የተዘዋወረው ሆቴሉ በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር…

ልማት ባንክ ለባለሀብቶች ያበደረው አምስት ቢሊየን ብር እንደማይመለስ ተረጋገጠ

የመንግሥት ፖሊሲ አስፈፃሚ የሆነው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለተለያዩ ዘርፎች ላይ ለተሰማሩ ኢንቨስተሮች ከሰጣቸው ብድሮች ውስጥ አምስት ቢሊየን ብር መመለስ የማይቻልበት ደረጃ መድረሱን አዲስ ማለዳ ማግኘት የቻለችው ዓመታዊ ሪፖርት አመላከተ። ይህ በአገሪቷ ትላልቅ የግል ባንኮች በዓመት ከሚያስመዘግቡት ትርፍ ጋር ሦስት እጥፍ…

ኮንትሮባንድ የሚያባትታት አገር

ሕገወጥ ንግድ (‘ኮንትሮባንድ’) በሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተጽዕኖ ስለማሳደሩ በመሬት ላይ ያሉ ማስረጃዎችን በማሳያነት መጥቀስ ይቻላል። ለመሆኑ ኮንትሮባንድ እንዴት ይከወናል? በአገር ላይየሚያሳድረውስ ተጽዕኖ ምንድን ነው? ሲሉ የአዲስ ማለዳዎቹ ሳምሶን ብርሃኔ እና አሸናፊ እንዳለ መረጃዎችን አሰባስበው፣ የኮንትሮባንድ ተዋናዮችን፣…

“ኢትዮጵያ አየር መንገድን ወደ ግል ማዛወር በጣም ትልቅ ስህተት ነው።” ዓለማየሁ ገዳ (ዶ/ር) የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ

ዓለማየሁ ገዳ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምጣኔ ሀብት ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ናቸው። የሦስተኛ ዲግሪ (የዶክትሬት) ተማሪችን ማክሮኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነቶች ከማስተማራቸውም በተጨማሪ በሚሠሩት የምርምር ሥራቸው ያማክሯቸዋል። በኬኒያ – ናይሮቢ በሴንትራል ባንክ ኤንድ ትሬዠረሪ፣ በካምፓላ – ኡጋንዳ ኢፒአርሲ/ማካራሬ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም በምሥራቃዊ…

የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት የሚደረግ ሽኩቻ

የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት የውጪ ምንዛሬ እጥረት መታመም ከጀመረ ዋል አደር ብሏል። አንዴ ከፍ ሌላ ጊዜ ዝቅ ሲል የነበረው የዶላር አቅርቦት፣ ላለፉት ተከታታይ ወራት አቅረቦት የበለጠ እየከፋ መምጣቱን የትይዩ ገበያን የምንዛሬ ምጣኔ ብቻ በማየት ማወቅ ይቻላል። ሳምሶን ብርሃኔና አሸናፊ እንዳለ ገበያውን…

የፓልም ዘይት አቅርቦት ለተፎካካሪ ኩባንያዎች ሊፈቀድ ነው

60 በመቶ የሚሆነውን የዘይት ፍጆታ የሚያስመጡት ዘጠኝ ድርጅቶች ብቻ ነበሩ በአሁኑ ሰዓት ከ60 በመቶ በላይ የአገሪቷን የዘይት ፍጆታ በማቅረብ ላይ ከሚገኙት አምስት የግል ኩባንያዎችና አራት ኢንዶውመንቶች በተጨማሪ ሌሎች አቅራቢዎች እንዲሳተፉ ለማድረግ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዲስ አሰራር መዘርጋቱን አስታወቀ። ከሐምሌ 2008…

ዐቃቤ ሕግ የ1077 ነጋዴዎች ክስ ማቋረጡን ገቢዎች ሚኒስቴር አልደገፈም

የአዲስ አበባ ግብር ከፋይ የሆኑና ጉዳያቸው በፖሊስ፣ ዐቃቤ ሕግ እና በፍርድ ቤት የተያዙ 1077 ነጋዴዎች ክስ እንዲቋረጡ ወሳኔ መተላለፉን የገቢዎች ሚኒስቴር ተቃወመ። በምክትል ከንቲባው ታከለ ኡማ የሚመራው አስተዳደሩ የነጋዴዎች ክስ እንዲቋረጥና ፍርድ የተሰጣቸው በምህረት እንዲለቀቁ ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጥያቄ ማቅረቡን…

ካንሰር ሊያስከትሉ የሚችሉ 1600 ቶን ፀረ አረም ኬሚካሎች በኹለት ክልሎች ተገኙ

ኬሚካሉን ለማስወገድ ከ50 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገምቷል የግብርና ሚኒስቴር ባካሔደው ኦዲት ጊዜው ያለፈበት 1600 ቶን ፀረ አረም ኬሚካሎች በኦሮሚያና ጋምቤላ ክልሎች መገኘታቸው ተጠቆመ። ለባለፉት 13 ዓመታት ያልተወገዱት ፀረ አረም ኬሚካሎች ለጤና ጠንቅ በመሆናቸው ለካንሰር ሊያጋልጡ እንደሚችሉ ምንጮች ለአዲስ ማለዳ…

ድሬና የጎዳና ላይ ምግቦቿ

ሻሺ መርሻ ከአዲስ አበባ 450 ኪሎ ሜትር ርቃ ባለችው ድሬዳዋ መኖር ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ ገቢዋ አንስተኛ በመሆኑ ሕይወቷን መምራት ቀላል ሆኖላት አያቅም። በተለይም የከተማዋ ዕድገትን ተከትሎ የኑሮ ውድነቱ በመክፋቱ ሕይወቷን በአግባቡ ለመምራት ተቸግራለች ነበር። ነገር ግን፤ ከዛሬ ሦስት ዓመት አንስቶ…

ናይል ኢንሹራንስ በካሳ በተፈጠረ አለመግባባት ሰራተኞቹ ታግተውበት ነበር

– የኩባንያው ተሽከርካሪ አሁንም በአጋቾች እጅ ይገኛል በመድን ካሳ ክፍያ ምክንያት በተፈጠረ አለመግባባት የተነሳ የናይል ኢንሹራንሰ ኹለት ሰራተኞቹ የካሳ ይገባናል ጥያቄ ባነሱ ሰዎች ከታገቱ በኋላ የያዙት ተሽርካሪ ተነጥቆ መለቀቃቸውን ኩባንያው አስታወቀ። የኢንሹራንስ ኩባንያው ደንበኛ የነበሩት ከድር ደኒስ የተባሉ ግለሰብ ለጠፋው…

የኢኮኖሚ አማካሪዎች ካውንስል ለማቋቋም ለጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ ሐሳብ ቀረበ

በጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎችን ሊረዳ የሚችል የኢኮኖሚ ጉዳዮች አማካሪ ካውንስል ለማቋቋም ጥያቄ መቅረቡን ምንጮች ለአዲስ ማለዳ ገለፁ። ለጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ በሦስት የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች የቀረበው ጥያቄ መልስ ባያገኝም ሐሳቡ መጀመሪያ የቀረበው በቀድሞ የአሜሪካ አምባሰደር በነበሩት ካሳ…

የመንግሥት የበጀት ጉድለት ወደ 99 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ሊያድግ ነው

– በአገሪቷ ታሪክ ትልቁ የሆነው ጉድለቱን ለማሟላት መንግሥት ብድር ውስጥ መግባቱ እንደማይቀር ተገልጿል – የዋጋ ግሽበት ሊያስከትል ይችላል ሲሉ ምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ሥጋታቸውን ገልፀዋል የሚኒስቴሮች ምክር ቤት የተለያዩ ፕሮጀክቶች ክፍያ ለመፈፀምና ለመሰረተ ልማት ግንባታዎች 33 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ተጨማሪ…

ከመንግሥት ጋር ጦርነት ማካሔድ እንደ ሽብር እንዳይቆጠር ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

መደበኛ እና መደበኛ ባለሆነ መልኩ ከመንግሥት ጋር ጦርነት ማካሔድ የሽብር ድርጊት ሆኖ እንዳይቆጠር የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ እየተዘጋጀ መሆኑ ታወቀ። ሕጉ ይፋ የሆነው በሥራ ላይ ያለው ፀረ-ሽብር አዋጅን ሙሉ ለሙሉ ይተካል የተባለው ሥያሜው ወደ የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ተብሎ የተቀየረው…

ፋብሪካው በመዘጋቱ የአንድ ሺሕ ሠራተኞች ዕጣፈንታ አደጋ ላይ ወድቋል

ከመንግሥት ልማት ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ላለፉት 15 ወራት ሥራ በማቆሙ የተነሳ ከ354 ሚሊየን ብር በላይ ኪሳራ እንደደረሰበትና ድርጅቱም ደምወዝ መክፈያ ገንዘብ በመቸገሩ ከ1 ሺሕ በላይ ሠራተኞቹ ዕጣ ፈንታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ምንጮች ለአዲስ ማለዳ ገለፁ።…

በብጥብጥ የተነሳ ብድራቸውን መክፈል ያልቻሉ ባለሀብቶች የመክፈያ ጊዜ እንዲራዘምላቸው መመሪያ ተሰጠ

ባለፉት ሦስት ዓመታት በአገሪቷ የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ ሥራቸው በመስተጓጎሉ የተነሳ ብድራቸውን በአግባቡ መክፈል ያልቻሉ ባለሀብቶች የመክፈያ ጊዜያቸው እንዲራዘም ለንግድ ባንኮች መመሪያ መተላለፉን የብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። ባለፈው ረቡዕ የካቲት 13 የብሔራዊ ባንክ ገዥ የሆኑት ይናገር ደሴ ለጋዜጠኞች መግለጫ በሰጡበት ወቅት እንዳስታወቁት፤…

‹‹ሁሉንም መቆጣጠር አንችልም››

ገመቹ ዱቢሶ ለመምራት ወስብስብ ከሆኑ ተቋማት ከሚመደቡት መካከል የሆነውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤትን ከዘጠኝ ዓመት አንስቶ እየመሩ ይገኛሉ። ተቋሙን እንዲመሩ በፓርላማ ከመመረጣቸው በፊት የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ተቋም ዋና ሥራ አስፈፃሚ የነበሩት ገመቹ፦ ወደ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የመጡት በአጨቃጫቂ…

ልማት ባንክ ከሰጣቸው ብድሮች አንድ ሦስተኛው ተበላሽቷል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከሰጣቸው ከ40 ቢሊየን ብር በላይ የሚቆጠሩ ብድሮች ውስጥ አንድ ሦስተኛው በላይ ተመላሽ እንዳልሆነ ምንጮች ለአዲስ ማለዳ ገለፁ። ከባንኩ የተበላሹ ብድሮች መጨመር ጋር ተያይዞ ያልተመለሰ ብድር ብሔራዊ ባንክ ካስቀመጠው 15 በመቶ ገደብ በመራቅ 39 ነጥብ 3 በመቶ እንደደረሰ…

የኹለት ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ተቋረጠ

መንግስት በያዝነው በጀት ዓመት በቀጣይ ወራት ውስጥ ገንብቶ ሊያጠናቅቃቸው የታሰቡት በአማራ እና ሶማሌ ክልል የሚገኙት የአይሻ እና የአረርቲ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በበጀት እጥረትና በመሰረተ ልማት መጓደል ጋር በተያያዘ መቋረጡን ምንጮች ለአዲስ ማለዳ ገለፁ። በ50 ሄክታር ላይ ያረፈው የአይሻ ኢንዱስትሪ ፓርክ እንዲቋረጥ…

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ሽያጭ የወጣበት እግድ ፀና

ከጥቂት ወራት በፊት በ3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወደ ግል ይዞታ እንዲዘዋወር ወሳኔ ተሰጥቶበት የነበረው ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የባለቤትነት ጉዳይ የማወዛገቡ ጉዳይ እልባት አለማግኘቱን ተከትሎ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የግዢው ሒደት እንዳይቀጥል የእግድ ትዕዛዝ አስተላለፈ። በትውልድ ኤርትራዊ በዜግነት አሜሪካዊ…

የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ግዢ በአንድ ማዕከል ለማድረግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

እንደ ኢትዮ ቴሌኮም፣ ባቡር ኮርፖሬሽን እና ኢትዮጵያ አየር መንገድ ያሉ የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ግዢ በአንድ ማዕከል እና ተቋም ቁጥጥር ሥር ሆኖ እንዲከናወን ለማድረግ ረቂቅ አዋጅ እየተዘጋጀ መሆኑን የአዲስ ማለዳ ምንጮች ገለፁ። ረቂቁ በፋይናንስ ሚኒስቴር በሚገኘው የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳዳር ኤጀንሲ…

የኢትዮ ቴሌኮም የግማሽ ዓመት ገቢ በ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ቀነሰ

ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ስድስት ወራት የሰበሰበው ገቢ በ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ቅናሽ ማሳየቱ ታወቀ። በ2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ለማግኘት ከታቀደው 20 ነጥብ 8 ቢሊየን አጠቃላይ ገቢ ውስጥ ፤ 16 ነጥብ 7 ብር በማስገባት የእቅዱን 80 በመቶ ማከናወኑን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com