ዜናየእለት ዜናየባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የማጠናቀቂያ ሥራ ዛሬ ይጀመራልBy አዲስ ማለዳ - 09/11/20220699 FacebookTwitterWhatsAppTelegram ረቡዕ ጥቅምት 30 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የማጠናቀቂያ ሥራው ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት ይጀመራል።የአማራ ክልል መንግሥት ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ማጠናቀቂያ 700 ሚሊዮን ብር መመደቡ ይታወሳል።የማጠናቀቂያ ሥራውም ርዕሰ መሥተዳድሩ በተገኙበት ዛሬ እንደሚጀመር አሚኮ ዘግቧል።