ዜናየእለት ዜናበሲዳማ ክልልነት ላይ ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ ለመስጠት ከኹለት ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዘገቡBy ኤፍራታ አሰፋ - 15/11/20190602 FacebookTwitterWhatsAppTelegram በሲዳማ ክልልነት ላይ ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ ለመስጠት ጥቅምት27/2012 የተጀመረውን የመራጮች ምዝገባ ተከትሎ ከኹለት ሚሊዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸዉን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።በከተማዋ በ18 የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ምዝገባው እየየተካሄደ ሲሆን ድምጽ የመስጠት ሂደቱም ህዳር 10/2012 የሚከናወን ይሆናል።