በሲዳማ ክልልነት ላይ ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ ለመስጠት ከኹለት ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዘገቡ

0
474

በሲዳማ ክልልነት ላይ ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ ለመስጠት ጥቅምት27/2012 የተጀመረውን የመራጮች ምዝገባ ተከትሎ ከኹለት ሚሊዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸዉን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።

በከተማዋ በ18 የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ምዝገባው እየየተካሄደ ሲሆን ድምጽ የመስጠት ሂደቱም ህዳር 10/2012 የሚከናወን ይሆናል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here