የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለ11 የጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጠ

0
586

አርብ ነሐሴ 26 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከነሐሴ 22/2015 ጀምሮ ለአስራ አንድ የጸጥታ አመራሮች ሹመት መስጠቱን አስታውቋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-
1. ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን ወልዴ———— የአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር

2. ኮሎኔል ግርማ ገሰሰ ገ/መስቀል——— የአብክመ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

3. ኮሚሽነር ሀብታሙ ሲሳይ ገዳሙ——– የአብክመ ማረሚያ ቤቶች አገ/ኮሚሽን ኮሚሽነር

4. ዶ.ር እሸቱ የሱፍ አየለ ———–በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

5. ደጀኔ ልመንህ በዛብህ———- በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

6. በሪሁን መንግሥቱ ከበ———ደ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

7. ዳኛው በለጠ ጎኔ————— የአብክመ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ

8. ገደቤ ኃይሉ በላይ————– የአብክመ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ

9. ኮሚሽነር ውበቱ—————- አለነ የፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ኃላፊ

10.ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ —–የፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የሰው ኃይል አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ

11. ም/ኮሚሽነር ሰይድ አህመድ—— የፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የሎጀስቲክስ ዘርፍ ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን አሚኮ ዘግቧል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here