የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ተደረገ

0
142

አርብ ጥቅምት 23 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሠረት ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

Website:  https://result.ethernet.edu.et/
Telegram bot: @moestudentbot

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here