የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን አዲስ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ታውቀዋል፡፡

0
630

እሁድ ታሕሳስ 13 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ)

በ28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጉባዔተኛው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን መርጧል።

በእጩነት ከቀረቡት 14 ወንድ እና 12 ሴት ተመራጮች መሃል

1. አትሌት መሰረት ደፍር -18

2. ወ/ሮ ሳራ ሀሰን – 16

3. ወ/ሮ አበባ የሱፍ – 13

4. ዶ/ር ኤፍራህ መሀመድ -12

5. አቶ ቢንያም ምሩፅ ይፍጠር- 10

6. አቶ አድማሱ ሳጅን – 10

7. ኢንጂነር ጌቱ ገረመው – 9

8. ዶ.ር ትዛዙ ሞሴ – 11

ድምጾችን በማግኘት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ሆነው ተመርጠዋል።

ምስል- የኢትዮጵያ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here