የሰማእታቱ ቀን ለ83ተኛ ጊዜ እየተከበረ ነው

0
1297

 

የካቲት 12 የሰማእታት ቀን ለ83ተኛ ጊዜ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡

የመታሰቢያ በዓሉም ስድስት ኪሎ የሰማእታት መታሰቢያ ሀውልት አደባባይ በሚገኝበት፣ አባት አርበኞችና ሌሎች የከተማዋ ነዋሪዎች እያከበሩት ይገኛሉ፡፡

የዛሬ 83 ዓመት በ1992 በፋሺስት ኢጣሊን መሪ በሆነው በግራዚያኒ አማካኝነት ከ30 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በግፍ የተገደሉበት እለት ነበር፡፡  ፎቶ ከኢዜአ

 

 

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here