ዜናየእለት ዜናየሰማእታቱ ቀን ለ83ተኛ ጊዜ እየተከበረ ነውBy እየሩስ ተስፋዬ - 20/02/202001297 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የካቲት 12 የሰማእታት ቀን ለ83ተኛ ጊዜ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡የመታሰቢያ በዓሉም ስድስት ኪሎ የሰማእታት መታሰቢያ ሀውልት አደባባይ በሚገኝበት፣ አባት አርበኞችና ሌሎች የከተማዋ ነዋሪዎች እያከበሩት ይገኛሉ፡፡የዛሬ 83 ዓመት በ1992 በፋሺስት ኢጣሊን መሪ በሆነው በግራዚያኒ አማካኝነት ከ30 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በግፍ የተገደሉበት እለት ነበር፡፡ ፎቶ ከኢዜአ