ፍሬዓለም ሽባባው የሠላም ሚኒስቴር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ

0
744

 

ፍሬዓለም ሽባባው የሠላም ሚንስቴር የሕግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን አዲሰ ማለዳ አረጋገጠች፡፡

ፍሬዓለም የታዋቂዋ ድምጻዊት እጅግአየሁ ሽባባው (ጂጂ) እህት ሲሆኑ የሕጻናት መቀንጨር በተመለከተ በሚሠሩት የበጎ አድራጎት ሥራዎች ይታወቃሉ፡፡

በቅርቡም ‹‹ላስብበት›› የሚል መጽሀፍ ለንባብ ማብቃታቸውም ይታወሳል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here