በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የምርጫ ቦርድ ሠራተኞቹ ዛሬ ቢሯቸው አልገቡም

0
501

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰራተኞች በዛሬው እለት መጋቢት 07/2012  ከቤት እንዲሰሩ ወሰነ።

ለቦርዱ ቴክኒካዊ ድጋፍ ከሚሰጡ የውጭ አገር ባለሙያዎች መካከል አንድ ግለሰብ በኮሮና ቫይረስ ተጠረጠሩ ሲሆን ምርመራ ተደርጎ ውጤቱ እስኪረጋገጥ ድረስ ለቅድመ ጥንቃቄ ሲባል የተወሰደ እርምጃ እንደሆነ ቦርዱ አስታውቋል።

 

ግለሰቡ ከአንድ ወር በፊት ወደ አገር ውስጥ የገባ ሲሆን ቦርዱም ምልክቶቹ ከታዩበት ጊዜ አንስቶ ምርመራ እንዲደረግለት ጠይቆ ምርመራው እንዲካሄድ እየጠበቀ እንድሚገኝም ቦርዱ ይፋ አድጓል።

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here