ዜናየእለት ዜናበኮቪድ19 ምክንያት 4ሺህ 11 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወሰነBy እየሩስ ተስፋዬ - 25/03/202001232 FacebookTwitterWhatsAppTelegram በኮቪድ19 ምክንት በተለያዩ ወንጀሎች በህግ ጥላ ስር ከሚገኙት ከህግ ታራሚዎች መከካከል 4ሺህ 11 ታራሚዎች በይቅርታ መለቀቃቸውን የጠቅላይ አቃቤ ህግ አዳነች አበቤ ዛሬ መጋቢት16/2012 በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታወቁ።