በኮቪድ19 ምክንያት 4ሺህ 11 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወሰነ

0
1122

በኮቪድ19 ምክንት በተለያዩ ወንጀሎች በህግ ጥላ ስር ከሚገኙት ከህግ ታራሚዎች መከካከል 4ሺህ 11 ታራሚዎች በይቅርታ መለቀቃቸውን የጠቅላይ አቃቤ ህግ አዳነች አበቤ ዛሬ መጋቢት16/2012 በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ  አስታወቁ።

 

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here