ዜናየእለት ዜናየፌደራል መንግሥት የተከናውኑ ዓመታዊ ሥራዎችን በመገምገም ላይ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁBy አዲስ ማለዳ - 23/06/20200459 FacebookTwitterWhatsAppTelegram ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህብራዊ የፌስ ቡክ ገጻቸው ”ዛሬ በፌደራል መንግሥት የተከናውኑ ዓመታዊ ሥራዎችን የምንገመግምበት ዕለት ነው። ሁሉም የመንግሥት ተቋማት ዕቅድ ማውጣት፣ የክንዋኔውን ሁኔታ ግብ ተኮር በሆነ፣ በቁጥር በሚለካ እና ሊመዘን በሚችል መንገድ ለሕዝብ ይፋ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል” ሲሉ አስታውቀዋል።