በትግራይ ክልል ስላለው የቴሌኮም አገልግሎት ሁኔታ ዛሬ ኢትዮ ቴሌኮም ማብራሪያ ሰጥቷል

0
1169

በዳንሻ፣ በተርካን፣ በሁመራ፣ በሽራሮ፣ ማይጸብሪ እና ማይካድራ በከፊል የቴሌኮም አገልግሎት ጀምሯል።

በአላማጣ አካባቢ ሙሉ በሙሉ የቴሌኮም አገልግሎት ጀምሯል።

በተቀሩት የትግራይ አካባቢዎች የቴሌኮም አገልግሎት ለማስጀመር የተጎዱ የቴሌኮም መሰረተ ልማቶችን በመጠገን ፣ መልሶ በማቋቋም እንዲሁም መደበኛ የኃይል አቅርቦት ለማግኘት ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር እየሰራ መሆኑንና አማራጭ የኃይል አቅርቦት በመጠቀም በሁሉም የክልሉ አካባቢ የቴሌኮም አገልግሎት በአጭር ጊዜ ለማስጀመር ጥረት እያደረገ መሆኑን ዛሬ አሳውቋል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here