‹‹መንግስት ለግል ኢንቨስትመንት የሚሰጠው  ትኩረት ዝቅተኛ ነው›› ሌሊሴ ነሜ

0
674

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ባዘጋጀው መድረክ ላይ ከኢንቨስትመንት ጋር በተያያዘ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ  ያለውን ችግር የገለጹ ሲሆን በተለይም መንግስት ለግል ኢንቨስትመንት የሚሰጠው ትኩረት  ዝቅተኛ እንደሆነ ተናግረዋል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሕግ አስተማሪና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከፍተኛ የሕግ አማካሪ የሆኑት ታደሰ ካሳ (ዶ/ር) በበኩላቸው የተሻሻለው አዋጅ በዘርፉ ያሉትን ችግሮች ለማቅለል ይረዳል ሲሉ ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here