የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ባዘጋጀው መድረክ ላይ ከኢንቨስትመንት ጋር በተያያዘ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ያለውን ችግር የገለጹ ሲሆን በተለይም መንግስት ለግል ኢንቨስትመንት የሚሰጠው ትኩረት ዝቅተኛ እንደሆነ ተናግረዋል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሕግ አስተማሪና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከፍተኛ የሕግ አማካሪ የሆኑት ታደሰ ካሳ (ዶ/ር) በበኩላቸው የተሻሻለው አዋጅ በዘርፉ ያሉትን ችግሮች ለማቅለል ይረዳል ሲሉ ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።



