ዜናየእለት ዜናኅብረት ባንክ አክስዮን ማኅበር 50 ሚሊየን ብር በኮቪድ 19 ጉዳት ለደረሰባቸው የሥራ ዘርፎች ድጋፍ አድርጓልBy እየሩስ ተስፋዬ - 03/12/20200686 FacebookTwitterWhatsAppTelegram ህብረት ባንክ አክስዮን ማህበር ከባለ አክሲዎኖች ጋር እያካሄደው ባለው 11ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 23ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ባንኩ 50 ሚሊየን ብር በኮቪድ 19 ጉዳት ለደረሰባቸው የሥራ ዘርፎች ድጋፍ አድርጓል።ድጋፍ ካደረገላቸው ዘርፎች መካከል ሆቴልና ቱሪዝም ፣ኮንስትራክሽን እና አበባ እርሻዎች የብድር ወለድ ቅናሽ በማድረግ የክፍያ ጊዜን በማራዘም መደገፉን አስታውቋል።