ኅብረት ባንክ አክስዮን ማኅበር 50 ሚሊየን ብር በኮቪድ 19 ጉዳት ለደረሰባቸው የሥራ ዘርፎች  ድጋፍ አድርጓል

0
686

ህብረት ባንክ አክስዮን ማህበር ከባለ አክሲዎኖች ጋር እያካሄደው ባለው 11ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 23ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ባንኩ 50 ሚሊየን ብር በኮቪድ 19 ጉዳት ለደረሰባቸው የሥራ ዘርፎች  ድጋፍ አድርጓል።

ድጋፍ ካደረገላቸው ዘርፎች መካከል ሆቴልና ቱሪዝም ፣ኮንስትራክሽን እና አበባ እርሻዎች የብድር ወለድ ቅናሽ በማድረግ የክፍያ ጊዜን በማራዘም መደገፉን አስታውቋል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here