10ቱ በዓለም አቀፍ ገዳይ በሽታዎች

0
1198

ምንጭ፡-ምንጭ፦ የዓለም የጤና ድርጅት

እ.ኤ.አ. በ2019 በዓለም ላይ ከተመዘገቡ ከ55.4 ሚሊዮን ሞቶች ውስጥ 55 በመቶ የሚሆኑት በእነዚህ 10 ዋና ዋና የበሽታ ምክንያቶች የተከሰቱ መሆናቸውን የዓለም የጤና ድርጅት በቅርቡ ባጠናከረው የጤና አሰሳ ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡
በሪፖርቱም መሰረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ለሞት የተዳረጉባቸው ምክንያቶች ከሦስት ሰፋፊና ዋና ጉዳዮች ጋር ተዛማጅነት እንዳላቸው አስረድቷል። እነርሱም የልብና የደም ሥር በሽታ፣ የመተንፈሻ አካላት (ሥር የሰደደ የሳንባ ምች በሽታ፣ ዝቅተኛ የመተንፈሻ አካላት ኢንፌክሽኖች) እንዲሁም የአራስ ሕፃናት ሞትና ከዚሁ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ በሽታዎች መሆናቸውን ገልጿል።
በ2019 ከነበሩት 10 ሞቶች መካከል 7ቱ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ምክንያት የተከሰቱ ናቸው፡፡

ቅጽ 2 ቁጥር 111 ታህሳስ 10 2013

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here