10 በዓለማችን አስደናቂ የሆኑ ቤተ መንግሥቶች

0
773

ምንጭ፡- ዘ ሚስትሪየስ ወርልድ (2019)

ነገሥታትና አገር መሪዎች መኖሪያቸው በተለየ ውበትና ድምቀት መሠራቱ የተለመደ ነው። በዚህም ነገሥታቱ የኪነሕንጻ ጥበባቸውን እና የሀብታቸውን መጠን ይገልጹበታል።
እነዚህን ስፍራዎች መጎብኘትም የመንግሥታትን ታሪክ ለማወቅና አኗኗራቸውን ለመረዳት ያስችላል።
ታድያ ‹ዘ ሚስትሪየስ ወርልድ› የተሰኘው ድረ ገጽ በዐስርቱ ዝርዝር ካስቀመጣቸው የዓለማችን በኪነሕንጻ ጥበብ የሚታይባቸው ውብና ማራኪ ቤተመንግሥቶች መካከል ቻይና የሦስቱ ባለቤት ናት።


ቅጽ 2 ቁጥር 122 የካቲት 27 2013

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here