ዜናየእለት ዜናየባቡር አገልግሎቱ ዛሬ ጠዋት በመኪና አደጋ ተቋርጧልBy አዲስ ማለዳ - 24/05/20210821 FacebookTwitterWhatsAppTelegram ከአያት እስከ ጦር ሃይሎች የተዘረጋው መስመር ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ አጋጥሞ በነበረ የመኪና አደጋ ተቋርጦ እንደነበር ታውቋል። ባቡር መስመሩ ውስጥ ዘላ የገባችው መኪና 4 ሰዓት ላይ ተነስታለች።