የኢትዮጵያ ሰስአዊ መብቶች ጉባኤ(ኢሰማጉ) የምርጫ መታዘብ ግኝት ላይ ቀዳሚ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው ኢትዮጵያ የዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ታሪክ በበጎ ሊወሳ የሚችል በአንፃራዊነት ከከተማ እና ሰላማዊ ምርጫ እንደተከናወነ ተገልጿል።
በምርጫ ጣቢያዎች ላይ በቂ ብርሃን አለመኖር፣ ረጃጅም ሰልፎች እንዲሁም መራጮች የኮቪድ-19 መከላከያ አለመጠቀማቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ዋና ዳይሬክተር ዳን ያረጋ ተናግረዋል።
የስኔ 14/2013 አገራዊ ምርጫን ተከትሎ በኢትዮጵያ ምርጫ ጣቢዎች ላይ የተስተዋሉ ችግሮች ሲኖሩ፣ ከነዚህም ውስጥ የምርጫ ጣቢያዎች አከባባ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምልክቶች እና የምርጫ ቅስቀሳ ፖስተሮች በቅርብ ርቀት ላይ ተስተውለዋል ተግሏል፡፡



